ሠማያዊ አካላት
Contributors to Wikimedia projects
Article Imagesሰማያዊ አካላት በሠማይ (ጠፈር) ላይ የሚገኙ ተፈጥሮአዊ አካላት ናቸው። እነዚህም ፕላኔቶች፣ ሳተላይቶች፣ ሚትዮሮች፣ ከዋክብት፣ ኮሜቶች እና የመሣሰሉት ናቸው።
| ||||||||
Selection of astronomical bodies and objects |
(ይህ ሳይንስ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)