B
Contributors to Wikimedia projects
Article Imagesየላቲን አልፋቤት | ||||||
---|---|---|---|---|---|---|
A | B | C | D | E | F | |
G | H | I | J | K | L | M |
N | O | P | Q | R | S | T |
U | V | W | X | Y | Z | |
ተጨማሪ ምልክቶች፦ | ||||||
Þ... |
B / b በላቲን አልፋቤት ሁለተኛው ፊደል ነው።
ግብፅኛ ፐር |
ቅድመ ሴማዊ ቤት |
የፊንቄ ጽሕፈት ቤት |
የግሪክ ጽሕፈት ቤታ |
ኤትሩስካዊ B |
ላቲን B |
---|---|---|---|---|---|
የ«B» መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት «ቤት» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የመኖርያ ቤት ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ (ከነዓን) ሰዎች ተለማ፣ ከዚህም በግሪክ አልፋቤት "ቤታ" (Β β) ደረሰ። በግዕዝ አቡጊዳ ደግሞ «በ» («ቤት») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ቤት» ስለ መጣ፣ የላቲን 'B' ዘመድ ሊባል ይችላል።
(ይህ ቋንቋ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)